የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠረው ሱዳናዊ ተከሰሰ
ከቻድ ዋና ከተማ እንጃሚና ወደ አዲስ አበባ መንገደኞችን አሳፍሮ ይበር በነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ፣ ተጓዦችን በመደብደብ ወንጀል የተጠረጠረው የሱዳን ዜጋ ክስ ተመሠረተበት፡፡ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ክስ የተመሠረተበት ሱዳናዊው አህመድ አልሼክ እድሪስ...
View Articleየኤቲኤም ማሽን ደንበኞችን ቢያስደንግጥም ንግድ ባንክ ሥጋት አይግባችሁ እያለ ነው
ሰሞኑን በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች በኤቲኤም ማሽን ገንዘብ ማውጣት ባለመቻላቸው፣ በአጭር የመልዕክት ጽሑፍ ገንዘብ ማውጣታቸውን በሚገልጸው መልዕክት ከፍተኛ መደናገጥ እየተፈጠረባቸው ነው፡፡ ባንኩ በበኩሉ በጊዜያዊ ገንዘብ ዝውውር የኔትወርክ ችግር ያጋጠመ ቢሆንም፣ የገንዘብ ኪሳራ እንደማይገጥማቸው...
View Articleየሲሚንቶ ገበያ ተቀዛቀዘ
-የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች ፈተና መሆኑ ተነገረ በኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ እየተፈተነ የሚገኘው የሲሚንቶ ኢንዱስትሪ የገበያ መቀዛቀዝ አሳየ፡፡ አገር ውስጥ የሚገኙ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ዓመታዊ የማምረት አቅማቸው 13 ሚሊዮን ኩንታል ቢሆንም፣ ሽያጩ ግን ከሰባት ሚሊዮን ኩንታል ያልበለጠ መሆኑ...
View Articleበሙስና የተጠረጠሩት የኦሮሚያ ባለሥልጣን የተመሠረቱባቸው ክሶች ውድቅ ተደርገው እንዲፈቱ ጠየቁ
የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባልና የክልሉ ገቢዎችና ጉምሩክ ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ወንድሙ ቢራቱ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጉዳያቸውን የማየት ሥልጣን ስለሌለው የተመሠረቱባቸው ክሶችን ውድቅ በማድረግ ከእስር እንዲፈታቸው ጠየቁ፡፡ ተጠርጣሪው ጥያቄውን ያቀረቡት የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን...
View Articleሳዑዲ ስታር ዝናብ ላይ ጥገኛ ሆኗል
የሼክ መሐመድ አል አሙዲ ኩባንያ ሳዑዲ ስታር የግብርና ልማት ድርጅት በደርግ መንግሥት ዘመን የተገነባውን አልዌሮ ግድብ ከመንግሥት ቢረከብም፣ በመስኖ ማልማት የቻለው 350 ሔክታር መሬት ብቻ ነው፡፡ የተቀረውን ስድስት ሺሕ ሔክታር መሬት በዝናብ ለማልማት የተሞከረ መሆኑ ታውቋል፡፡ ድርጅቱ ግን ከመንግሥት የተረከበው...
View Articleየኢትዮጵያ የግብፅና የሱዳን የሚኒስትሮች ቡድን ሱዳን ይገናኛል
-የህዳሴው ግድብ ግንባታ እንዲዘገይ ግብፅ ጥያቄ እያቀረበች ነው የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን የጋራ ቴክኒክ ኮሚቴ የታላቁን ህዳሴ ግድብ የሚያጠኑ ሁለት ኩባንያዎች ለማግባባት የወሰዱትን ጊዜ ለማሳጠር፣ የሦስቱ አገሮች ስድስት ሚኒስትሮች በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ከተማ ከኅዳር 26 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ ለሁለት...
View Articleበኦሮሚያ የተከሰተው ተቋውሞ የሦስት ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ
-በጎንደር ማረሚያ ቤት ቃጠሎም የ17 ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ላይ በተነሳው ተቃውሞ፣ በኦሮሚያ ክልል ያሉ ዩኒቨርሲቲዎችና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በመጋጨታቸው የሦስት ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል፡፡ መንግሥት የሟቾች ቁጥር ሦስት...
View Articleየአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅና የግዢ ዳይሬክተር ታሰሩ
የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅና የግዢና ንብረት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር በአሥር ሚሊዮን ብር ሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ታወቀ፡፡ ዋና ሥራ አስኪያጁ አቶ ኤፍሬም ደሳለኝና የግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ንጉሤ ታደሰ በቁጥጥር ሥር የዋሉት፣ ኅዳር 21 ቀን 2008...
View Articleፓርላማው ረቂቅ ሕጐችን ከማፅደቁ በፊት በድረ ገጹ ለሕዝብ እንዲደርሱ ሊያደርግ ነው
-ደንቦችንና መመርያዎችን በሦስት ወራት ውስጥ ማውጣት አስገዳጅ ሊሆን ነው አዋጆች ከመፅደቃቸው በፊት በኅብረተሰቡና በባለድርሻ አካሎች ተሳትፎ እንዲዳብሩ፣ ረቂቅ ሕጐችን እንደ አዲስ እየተሠራ ባለው የፓርላማው ድረ ገጽ ላይ እንዲጫኑ ሊደረግ ነው፡፡ ከፓርላማው ጽሕፈት ቤት ሪፖርተር ያገኛቸው መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣...
View Articleበማረሚያ ቤት አለመኖራቸው በተገለጸው አንዳርጋቸው ጽጌ ላይ የቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ
በሽብር ድርጊት ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሥርቶባቸው ማረሚያ ቤት በሚገኙት በእነ ዘመኑ ካሴ የክስ መዝገብ በመከላከያ ምስክርነት በተቆጠሩት የግንቦት ሰባት አመራር የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ በመከላከያ ምስክርነት እንዳይቀርቡ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቀርቦ የነበረው ይግባኝ ኅዳር 23 ቀን 2008 ዓ.ም....
View Article