Quantcast
Channel: ዜና
Browsing index pages (1779 articles)

Image may be NSFW.
Clik here to view.

በማረሚያ ቤት አለመኖራቸው በተገለጸው አንዳርጋቸው ጽጌ ላይ የቀረበው ይግባኝ ውድቅ ተደረገ

በሽብር ድርጊት ወንጀል ተጠርጥረው ክስ ተመሥርቶባቸው ማረሚያ ቤት በሚገኙት በእነ ዘመኑ ካሴ የክስ መዝገብ በመከላከያ ምስክርነት በተቆጠሩት የግንቦት ሰባት አመራር የነበሩት አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ፣ በመከላከያ ምስክርነት እንዳይቀርቡ ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ቀርቦ የነበረው ይግባኝ ኅዳር 23 ቀን 2008 ዓ.ም....

View Article


ፓርላማው ረቂቅ ሕጐችን ከማፅደቁ በፊት በድረ ገጹ ለሕዝብ እንዲደርሱ ሊያደርግ ነው

-ደንቦችንና መመርያዎችን በሦስት ወራት ውስጥ ማውጣት አስገዳጅ ሊሆን ነው አዋጆች ከመፅደቃቸው በፊት በኅብረተሰቡና በባለድርሻ አካሎች ተሳትፎ እንዲዳብሩ፣ ረቂቅ ሕጐችን እንደ አዲስ እየተሠራ ባለው የፓርላማው ድረ ገጽ ላይ እንዲጫኑ ሊደረግ ነው፡፡ ከፓርላማው ጽሕፈት ቤት ሪፖርተር ያገኛቸው መረጃዎች እንደሚያመለክቱት፣...

View Article


የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅና የግዢ ዳይሬክተር ታሰሩ

የአዲስ አበባ ቄራዎች ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅና የግዢና ንብረት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር በአሥር ሚሊዮን ብር ሙስና ተጠርጥረው በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ታወቀ፡፡ ዋና ሥራ አስኪያጁ አቶ ኤፍሬም ደሳለኝና የግዥና ንብረት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተሩ አቶ ንጉሤ ታደሰ በቁጥጥር ሥር የዋሉት፣ ኅዳር 21 ቀን 2008...

View Article

በኦሮሚያ የተከሰተው ተቋውሞ የሦስት ሰዎችን ሕይወት ቀጠፈ

-በጎንደር ማረሚያ ቤት ቃጠሎም የ17 ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል የአዲስ አበባና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን ላይ በተነሳው ተቃውሞ፣ በኦሮሚያ ክልል ያሉ ዩኒቨርሲቲዎችና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተማሪዎች ከፀጥታ ኃይሎች ጋር በመጋጨታቸው የሦስት ሰዎች ሕይወት ጠፍቷል፡፡ መንግሥት የሟቾች ቁጥር ሦስት...

View Article

የኢትዮጵያ የግብፅና የሱዳን የሚኒስትሮች ቡድን ሱዳን ይገናኛል

-የህዳሴው ግድብ ግንባታ እንዲዘገይ ግብፅ ጥያቄ እያቀረበች ነው የኢትዮጵያ፣ የግብፅና የሱዳን የጋራ ቴክኒክ ኮሚቴ የታላቁን ህዳሴ ግድብ የሚያጠኑ ሁለት ኩባንያዎች ለማግባባት የወሰዱትን ጊዜ ለማሳጠር፣ የሦስቱ አገሮች ስድስት ሚኒስትሮች በሱዳን ዋና ከተማ ካርቱም ከተማ ከኅዳር 26 ቀን 2008 ዓ.ም. ጀምሮ ለሁለት...

View Article


ሳዑዲ ስታር ዝናብ ላይ ጥገኛ ሆኗል

የሼክ መሐመድ አል አሙዲ ኩባንያ ሳዑዲ ስታር የግብርና ልማት ድርጅት በደርግ መንግሥት ዘመን የተገነባውን አልዌሮ ግድብ ከመንግሥት ቢረከብም፣ በመስኖ ማልማት የቻለው 350 ሔክታር መሬት ብቻ ነው፡፡ የተቀረውን ስድስት ሺሕ ሔክታር መሬት በዝናብ ለማልማት የተሞከረ መሆኑ ታውቋል፡፡ ድርጅቱ ግን ከመንግሥት የተረከበው...

View Article

በሙስና የተጠረጠሩት የኦሮሚያ ባለሥልጣን የተመሠረቱባቸው ክሶች ውድቅ ተደርገው እንዲፈቱ ጠየቁ

የኦሮሚያ ክልል ምክር ቤት አባልና የክልሉ ገቢዎችና ጉምሩክ ቢሮ ኃላፊ የነበሩት አቶ ወንድሙ ቢራቱ፣ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ጉዳያቸውን የማየት ሥልጣን ስለሌለው የተመሠረቱባቸው ክሶችን ውድቅ በማድረግ ከእስር እንዲፈታቸው ጠየቁ፡፡ ተጠርጣሪው ጥያቄውን ያቀረቡት የፌዴራል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሲሚንቶ ገበያ ተቀዛቀዘ

-የኤሌክትሪክ መቆራረጥ ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች ፈተና መሆኑ ተነገረ በኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጥ እየተፈተነ የሚገኘው የሲሚንቶ ኢንዱስትሪ የገበያ መቀዛቀዝ አሳየ፡፡ አገር ውስጥ የሚገኙ የሲሚንቶ ፋብሪካዎች ዓመታዊ የማምረት አቅማቸው 13 ሚሊዮን ኩንታል ቢሆንም፣ ሽያጩ ግን ከሰባት ሚሊዮን ኩንታል ያልበለጠ መሆኑ...

View Article


የኤቲኤም ማሽን ደንበኞችን ቢያስደንግጥም ንግድ ባንክ ሥጋት አይግባችሁ እያለ ነው

ሰሞኑን በአዲስ አበባ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ደንበኞች በኤቲኤም ማሽን ገንዘብ ማውጣት ባለመቻላቸው፣ በአጭር የመልዕክት ጽሑፍ ገንዘብ ማውጣታቸውን በሚገልጸው መልዕክት ከፍተኛ መደናገጥ እየተፈጠረባቸው ነው፡፡ ባንኩ በበኩሉ በጊዜያዊ ገንዘብ ዝውውር የኔትወርክ ችግር ያጋጠመ ቢሆንም፣ የገንዘብ ኪሳራ እንደማይገጥማቸው...

View Article


የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠረው ሱዳናዊ ተከሰሰ

ከቻድ ዋና ከተማ እንጃሚና ወደ አዲስ አበባ መንገደኞችን አሳፍሮ ይበር በነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ውስጥ፣ ተጓዦችን በመደብደብ ወንጀል የተጠረጠረው የሱዳን ዜጋ ክስ ተመሠረተበት፡፡ በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት ክስ የተመሠረተበት ሱዳናዊው አህመድ አልሼክ እድሪስ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በአዲስ አበባና በኦሮሚያ ልዩ ዞን ማስተር ፕላን ላይ ተቃውሞ አሰሙ

‹‹አረጋግተን እንዴት ትምህርት መጀመር እንዳለባቸው እየተነጋገርን ነው›› የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት የሐረማያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች የአዲስ አበባና ኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላንን በመቃወም፣ ኅዳር 20 ቀን 2008 ዓ.ም. ከጠዋቱ 12፡00 ሰዓት ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው ቅጥር ግቢ ውስጥ ሠልፍ ወጡ፡፡...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለቦሌ ኤርፖርት ማስፋፊያ ተጨማሪ 120 ሚሊዮን ዶላር ብድር አስፈልጓል

የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የማስፋፊያ ፕሮጀክትን በ225 ሚሊዮን ዶላር  በማካሄድ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት፣ በግንባታው ላይ ተጨማሪ ሥራዎች በመካተታቸው የፕሮጀክቱ ወጪ ወደ 345 ሚሊዮን ዶላር ማሻቀቡን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የመንገደኞች ተርሚናል...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

የኃይል ማመንጫዎች ብልሽት በመላ አገሪቱ የኃይል አቅርቦት እያስተጓጎለ ነው

በጣና በለስና በጊቤ አንድ የኃይል ማመንጫ ጣቢያዎች በደረሰ የኤሌክትሪክ ኃይል ማስተላለፊያና የኤሌክትሮኒክ መቆጣጠሪያ ብልሽት፣ በመላ አገሪቱ የኃይል አቅርቦ ተስተጓጉሏል፡፡ ቅዳሜ ኅዳር 18 ቀን 2008 ዓ.ም. በአገሪቱ ትልቁና 460 ሜጋ ዋት የኤሌክትሪክ ኃይል በማመንጨት ላይ በሚገኘው ጣና በለስ የኃይል ማመንጫ...

View Article


ሳሊኒ በ1.5 ቢሊዮን ዶላር ጊቤ አራትን ለመገንባት ድርድር ጀመረ

የግንባታ ውል ሳይፈርም በጊቤ አራት ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት የሲቪል ምህንድስና ሥራ የጀመረው የጣሊያኑ ግዙፍ ኩባንያ ሳሊኒ ኮንስትራክሽን፣ በመጨረሻ ግልገል ጊቤ አራትን በ1.5 ቢሊዮን ዶላር ለመገንባት ከኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ጋር ድርድር ጀመረ፡፡ ሳሊኒ ኮንስትራክሽን ለፕሮጀክቱ ማስፈጸሚያ ከአውሮፓ የገንዘብ...

View Article

Image may be NSFW.
Clik here to view.

ለቦሌ ኤርፖርት ማስፋፊያ ተጨማሪ 120 ሚሊዮን ዶላር ብድር አስፈልጓል

የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የማስፋፊያ ፕሮጀክትን በ225 ሚሊዮን ዶላር  በማካሄድ ላይ የሚገኘው የኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት፣ በግንባታው ላይ ተጨማሪ ሥራዎች በመካተታቸው የፕሮጀክቱ ወጪ ወደ 345 ሚሊዮን ዶላር ማሻቀቡን አስታወቀ፡፡ የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት የመንገደኞች ተርሚናል...

View Article


የመከላከያና የብሔራዊ ደኅንነት ኮሚቴ አባላትን ፓርላማው በተአቅቦ ድምፅ አፀደቀ

የመከላከያና ብሔራዊ ደኅንነት ጉዳዮች ልዩ ኮሚቴ አባላትን ፓርላማው በአንድ የድምፅ ተአቅቦ ሰየመ፡፡  በጥቅምት ወር 2008 ዓ.ም. የፀደቀው የፓርላማው የአሠራርና የአባላት ሥነ ምግባር ደንብ፣ በደኅንነትና በመከላከያ ተቋማት ላይ የሚካሄደውን ክትትልና ቁጥጥር በበለጠ ውጤታማ ለማድረግ የመከላከያና ብሔራዊ ደኅንነት...

View Article

ብሔራዊ ባንክ የንግድ ባንኮችን የግዴታ መጠባበቂያ ገንዘብ ከፍ ሊያደርግ ነው

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በባንኮች ላይ የሚጣለውን የግዴታ መጠባበቂያ ገንዘብ ምጣኔ፣ በቀጣዮቹ ዓመታት ወደ 30 በመቶ እንደሚያሳድግ ምንጮች ገለጹ፡፡ የሪፖርተር ምንጮች እንደሚገልጹት፣ በአሁኑ ወቅት ሁሉም ንግድ ባንኮች የኢትዮጵያ ልማት ባንክን ጨምሮ ሁለት ዓይነት የመጠባበቂያ ገንዘብ በብሔራዊ ባንክ በሚከፍቷቸው ዝግ...

View Article


አመፅ በማስነሳት ልዩ ዞን ለማቋቋም ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ተከሰሱ

ትጥቅ በመያዝ የእርስ በርስ ጦርነት በማነሳሳት የሸኮ ተወላጆችን ከሸኪቾ ብሔሮች በመለየት ‹‹ሸኮ መዠንገር›› የሚባል ልዩ ዞን ለማቋቋም ተንቀሳቅሰዋል የተባሉ አራት ተጠርጣሪዎች፣ ኅዳር 20 ቀን 2008 ዓ.ም. በፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ችሎት ክስ ተመሠረተባቸው፡፡    ተከሳሾቹ በደቡብ ክልል ሸካ ዞን...

View Article

የኅብረት ሥራ ማኅበራት ከገቢ ግብር ነፃ እንዲሆኑና መሬት በምደባ እንዲያገኙ የሚያደርግ አዋጅ ቀረበ

በሥራ ላይ ያለውን የኅብረት ሥራ ማኅበራት አዋጅ በማሻሻል በድጋሚ የሚደነግግ ረቂቅ አዋጅ ማክሰኞ ኅዳር 21 ቀን 2008 ዓ.ም. ለፓርላማ ቀረበ፡፡ ረቂቁ ማኅበራቱ ከገቢ ግብር ነፃ እንዲሆኑና መሬት በምደባ በመንግሥት እንዲያገኙ ይፈቅዳል፡፡ በሥራ ላይ ያለውን የኅብረት ሥራ ማኅበራት አዋጅ ቁጥር 147/1996...

View Article

መምህር ግርማ ወንድሙ በተጠረጠሩበት የነፍስ ግድያ ወንጀል 14 ቀናት ተጠየቀባቸው

በተጠረጠሩባቸው ሁለት የተለያዩ ወንጀሎች ዋስትና ከተፈቀደላቸው በኋላ በነፍስ ግድያ ተጠርጥረው በእስር ላይ በሚገኙት መምህር ግርማ ወንድሙ ላይ፣ ፖሊስ ኅዳር 20 ቀን 2008 ዓ.ም. የጠየቀው የ14 ቀናት ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደለት፡፡  በፌዴራል የመጀመርያ ደረጃ ፍርድ ቤት አራዳ ምድብ የጊዜ ቀጠሮ ችሎት ፖሊስ...

View Article
Browsing index pages (1779 articles)